Senselet Drama S05 EP 110 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 5 ክፍል 110 - Part 2

Share
Embed
 • Published on Oct 19, 2019
 • ክፍል 1ን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
  tvclip.biz/video/Qdlk5Pe_WtQ/video.html
  ድርሰት: ተመስገን አፈወርቅ
  Story Development: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ
  አዘጋጆች: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ
  ፕሮዳክሽን: መላ ፕሮዳክሽን
  በ ሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን የቀረበ
  የሰንሰለትን ተከታታይ ድራማ ኦሪጅናል ቅጂ በጥራት ለመመልከት ከፈለጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ
  ለወዳጅም ሼር በማድረግ ተባበሩን
 • Film & AnimationFilm & Animation

Comments • 724

 • Engida Work
  Engida Work 11 days ago

  ሰላምዬ የአንቺና የህትሽ ከለር በጣም ተራራቀ እኮ

 • Harry Hagos
  Harry Hagos 18 days ago

  ልኡል ደግሞ በጣም ጅል ሆንክ እንዴት ለ ካሌብ አምነህትተዋታልህ

 • mulu mekonnen
  mulu mekonnen 20 days ago

  ሙሌ ሚስት ካለህ ታድላ ምን አለ እንዳንተ አይነት ባል እግዚአብሔር ቢሰጠኝ መልካም መሆን መታደል ነው ። ውይ ካሌብ ደግሞ አበዛህው ቄሮ
  ሆንክብን እኮ ሁሉንም ኬኛ?? ሰላምዬ ፍቅር ነሽ
  የኔ ውብ እርግብ የሆንሽ።

 • Madena abu seraj
  Madena abu seraj 20 days ago

  ክክክክክክ ጉልማ መላጣ አለ

 • Beslot Beslot
  Beslot Beslot 21 day ago

  melata Tmhkgei Kkkkkkkkkk😃😄😄😄😄😜

 • Liya Dadi
  Liya Dadi 21 day ago

  Samri amen alech

 • Betty Fasil
  Betty Fasil 22 days ago

  Eshi gash Orion ereff

 • Emebet Brüssow
  Emebet Brüssow 23 days ago

  ካሌብ ሳምሪን የራሱ ለማድረግ የሚጥረውን አልወደድኩትም ። ልዑል እንዲጎዳ አልፈልግም ። ሰላምዬ ወንድሟ እንዲመጣ እግዚአብሔር ይርዳት በተለይ ልዑል እናቱን ቢያገኝ ደስታውን አልችለውም ።

 • MRIKR
  MRIKR 23 days ago

  Ay mule! Egziabher yebarekhe

 • Menna Tesfaye Migbar
  Menna Tesfaye Migbar 24 days ago

  It is a drama you can't predict the future

 • Bast Bast
  Bast Bast 24 days ago

  Senseletoch endet endemiwedachu linegrachu alichilm, gulma melat bileh mesadebi betam kkkkkkk

 • Rohanan Love
  Rohanan Love 24 days ago

  ሂሎ የት ገባቸ

 • Atkelte Bekele
  Atkelte Bekele 25 days ago +1

  HAD big message Kaleb. YESEWE LIJE ALETEGEBE BYE. VERY TRUE.

 • Hiba Mohammed
  Hiba Mohammed 25 days ago

  samri ye ye loul nechi kalhonchi mayet alfelgm

 • ዊንታ ኤርትራዊት

  የስላምየ እህት ስታምር 💘

 • Metu Werku
  Metu Werku 25 days ago

  Ere mecha nw yemeyalkew yeha Drama
  Temazeze eko

 • Nigist Alemayehu
  Nigist Alemayehu 25 days ago

  ወይ ጉድ እራሴን በመስታወት ሳላይ ሰውን መላጣ ብዬ አልሳደብም ሁለቱም መላጣ ናቸው 😂😂😂😅😅😅😅😅

 • Belaynesh Bah
  Belaynesh Bah 26 days ago

  ካሌብ ሰላም ዞራ የአንተ ብትሆን ደስተኛ ነኝ

 • ኢማን አምዛ ኢስላም ነው ሂዉቴ

  ወይ ጉድ ዝጀሮና ዝጀሮ ተናናቁ አሉ ወይ ጉልማ የሱን መመለጥ ሳያይ ካሌብን መላጣ ይበለዉ ክክክክክ

 • Asdfg Asdfg
  Asdfg Asdfg 26 days ago

  የካሊብ አዲናቂነኝ

 • ኢየሱስ ያድናል። ማስተዋል ነኝ

  ካሌብ ስርዓት ይኑርህ ok

 • Hani Ali
  Hani Ali 26 days ago

  kalib sijemer Mistik Adelechim

 • Sara Zeleke
  Sara Zeleke 26 days ago

  Kalebe betam tasazenegn neber feker eko yafekeruten magegnet becha sayehone lafekerut sideset abero medeset new anet yeyazekew feker sayehon bekel new

 • Alemnesh Waktola
  Alemnesh Waktola 26 days ago +2

  ወይ ካሌብ የእውነተኛ አበሻ ተንኮል የተሞላህ።

 • Teta 1983
  Teta 1983 26 days ago

  ሳምሪ ሉኡልን እደ ምታስውሺ ተስፋ አደርጋለሁ

 • Susana Granados
  Susana Granados 26 days ago

  Kaleb zeqete. Tinish sew hone. "Rape argo"???????

 • Nepiyat Nepiyat
  Nepiyat Nepiyat 26 days ago

  ሳምሪ ለ ካሌብ መሆን አለባት መስዋእት ከፍሎባታል

 • Yordanos Gatnet ምርጥ ይትዮጲይ ነህ ተባርክ

  ካሌብ እወድህ ነበር ሰንሰለት ሁልግዜ በጉጉት የምከታተል ያንተን አክት ማየት ስለሚያሰደስተኝ ነበር ኣሁን ግን ልጠላህ ነው መኩሪያን ለማሳሰር ስትል መኩሪያና ጉለማ የጀመሩኣትን ነፈሰ ጡር ኣንተ ጨረስካት ጨካኝ ሆነሃል ኣሁን ደሞ ሳምሪን ከልውል ልትነጥቅ ትሮጣለህ ሃሃሃሃ

 • Momii nanyi yanate naffaqi Momii yarasul wadajii

  በካሌብብና በጉሉማ መካከል መፍርድ ከባድ ነው፡ ትልቁ ሰንሰለት እነሱ ናቸው

 • clear Heart
  clear Heart 26 days ago +2

  Well I wish if all diaspora habesha is nice like mule but it hard to find one

 • Zinet Nuru
  Zinet Nuru 27 days ago

  በጣም ያሳዝናል ካሌብየ ሳምሪ ያንተ ካልሆነች ትሙት

 • ሪታ እሚወደትን የምትወድ hababo

  መላጣ 😃😀አይ ጉልማ

 • enchewawet tube
  enchewawet tube 27 days ago

  ሰውን መርዳት ምን ያህል እንደሚያስደስት ከሙሌ ተምሬያለሁ።እንደኔ የካሌብ አይነት ሰው የገጠመው ምገርማቹ አንድ በጣም መወደውና ማምነው ጓደኛ ነበረኝ እሱም ወንድም እንዳገኘ ይነግረኛል ከፍቅረኛዬ ጋር አስትዋወኩት በስልክ ነው በቅናት መካከል እኔና ፍቅረኛዬ ተጣላን ከሱ ጋር ያወራሉ እሷን በጣም ስለምትወደኝ የኔን ድምፅ ለመስማት ብላ ትደውልለታለች እሱ ግን ከሷ ፍቅር እንደ ይዘው ነገራት አይገርምም

 • zizi tino
  zizi tino 27 days ago

  ye tekur konjo yegermale

 • Apk Apk
  Apk Apk 27 days ago

  ሰንሰለቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ እንደ ሙሌ አይነት ጥሩ ሰው ያአጋጥማችሁ ጣሰው ቀጮ ልጅ እንዳለክ ካአወቀች ከምድረ ገልፅ ነው የምታጠፋክ ጉልማ ለሳምሪ ብሎ የማይወጣበት ጣጣ ውስጥ ነው የገባው ካሌብ ግን ሳምሪን በወንድም እንደጀመርካት እንደ ወንድም ብትጨርሰው ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም አንድም ከምትወደው ጓደኛክ ትቀያየማላችሁ

 • Medina Kasaw
  Medina Kasaw 27 days ago +1

  ጉልማና፣ካሌብ፣ሀለቱም፣ሰይጣን፣እ፣መላጣ፣አልክ

 • ቃልኪዳን እየል

  እርርር የሄለን ያለህ ጥፋች በስላማነው

 • ተመስገን አምላከ

  መላጣ ክክክክክክክ

 • Hayimanot Haymanote
  Hayimanot Haymanote 27 days ago

  እር ጉልማ በሳቅ ገደልከኝ ክክክክክክ መላጣ ብሎ ራሱን ይነካል ጥሎብኝ ወድ ልጂ እድህ አልርታም ሲል ደስ ነው የሚለኝ። ግን በናተ ምክንያት ብዙ ሰው ተጎዳ

 • Mebrhit Desta
  Mebrhit Desta 27 days ago

  ሳምሪየየ.እግዛብሄር ሆይይይ ፈጥሮ ከመቀየር ይሰዉረን

 • Hayimanot Haymanote
  Hayimanot Haymanote 27 days ago

  ውይ ካሌብና ጉልማ ፍጥጫ

 • Ethiopia love Seada
  Ethiopia love Seada 27 days ago

  ወይ ታሰው በሳቅ ገደልከኝ

 • Mia Yohannes
  Mia Yohannes 27 days ago +2

  ካሌብ እንኳን ደስ አለህ።የእውነት የምትወዳት ከሆነ ?ሳምሪ በፍቅር አይን ነው የምታይህ።

 • Mia Yohannes
  Mia Yohannes 27 days ago

  ውይእ,ሰላምዬ ከሙሌ ፍቅር ሳይዛት አይቀርም።መሄድ አልፈለገችም። እህቷ አፍቅራው ግን ችግር እንዴይመጣ።

 • ሚጣ በቀለ
  ሚጣ በቀለ 27 days ago

  ልዑል አታፍርም እንዴ አንተ ራስ ወዳጅ

 • Piytyhjgf ኡሙ ሁዘይፍ

  ካሌብ እራሥ ወዳድ ነህ እሽ ኤጭ ፍቅር በውለታ አይሆንም እሽ

 • ፍቅር ያሸንፋል

  የካሌብ እና የጉልማ ትንቅንቅ ደስ ሲል 😂😂😂😂

 • hiwot ye maryam lij
  hiwot ye maryam lij 27 days ago

  Wiyi kaleb min aynt irs wdadi naw bans le btsbocha aysbim inde

 • Hani Love
  Hani Love 27 days ago

  ክክክክክክክክክ የራሱን።ታርርክ ነገራት ካሌፕ ክክክክክ

 • Hannan Jebril
  Hannan Jebril 27 days ago

  ካሌብ ትክልል ነው ያደረገው!! እውነት የሆነው ይሄው ነው:: ሳምሪ ለሱ ነው የምትገባው:: እሷም እሱን ስታይ የተለዬ ስሜት ታሳያለች!

 • Maraki Ababu
  Maraki Ababu 27 days ago

  ካሌብ ርጉም! ጨካኝ ነህ አቦ። ፍቅርህን ቀድመህ ያልገለጽከው አንተው ነህ ልኡል ምን ያድርግህ!??

 • Martha Mule
  Martha Mule 27 days ago

  ካሌብ ብን እያሰበ ይመስላል????

 • የልቤ ደስታ እየሱስ

  kaleb akahedu alamaregnm

 • Natty Endrias
  Natty Endrias 27 days ago

  Weseniye sitasazigni mist sathogni enat nesh kutash ayzegeyim

 • Dana Dana
  Dana Dana 27 days ago

  Salam yene qonjo

 • Dana Dana
  Dana Dana 27 days ago

  Kkkkkkkkk gashii guluma hhhhhh

 • Noora Hassan
  Noora Hassan 27 days ago

  Weyyyy gulma, yelaba ayndreq alu🙄

 • Marta Fikr
  Marta Fikr 27 days ago

  የሳምሪ ዶክተር ሜሮን ጌትነት ትመስላለች

 • Nunu Nunu
  Nunu Nunu 27 days ago

  ካሌብ ሁሉ ኪኛ አትሁን ድራማውን እንዳታበላሸው

 • ከአዲሰ አበባ እሰከ californa

  ፈለቀ አበበ እና የሰላም እህት ሚጋቡ ይመሳለኛል ሙሌ